በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት 15ኛዉ የባንዲራ ቀን
በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት 15ኛዉ የባንዲራ ቀን ‹‹ሰንደቅ አላማችን የብዝሀነታችን መገለጫ፤የሉአላዊነታችን ምሰሶ›› በሚል መሪ ቃል ተክብሯል፡፡በሥነ-ሥርዓቱ ላይም የድርጅቱ ሰራተኞችና የስራ ሃላፊዎች በመገኘት ባንዲራ በመስቀል እና የኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙር በጋራ በመዘመር አክብረዉት ዉለዋል፡፡
በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት 15ኛዉ የባንዲራ ቀን ‹‹ሰንደቅ አላማችን የብዝሀነታችን መገለጫ፤የሉአላዊነታችን ምሰሶ›› በሚል መሪ ቃል ተክብሯል፡፡በሥነ-ሥርዓቱ ላይም የድርጅቱ ሰራተኞችና የስራ ሃላፊዎች በመገኘት ባንዲራ በመስቀል እና የኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙር በጋራ በመዘመር አክብረዉት ዉለዋል፡፡
መስከረም 2፤ቀን 2015 ዓ.ምድርጅቱ በበዓላት ወቅት በቁጥር በዛ ያሉ እንስሳቶችን በማረድ ንፅህናውን የጠበቀ እና የተመረመረ ስጋ ለህብረተሰቡ እንደሚያቀርብ ይታወቃል፡፡ስለሆነም በሁለቱ ተከታታይ ቀናት ማለትም ጳጉሜ 4 እና 5 በድምሩ 3798 ትላልቅ እንስሳት ፣ 4,432 ትናንሽ እንስሳት/ በግ እና ፍየል/ በጥቅሉ 8,230 የእንስሳት እርድ መከናወኑን አስታዉቋል፡፡ የድርጅቱ የስጋ ስርጭትና የእርድ አገልግሎት የስራ...
The assignment requires experienced vendor with expertise and capacity in vehicle tracking including supply of tracking equipment and installation, tracking service provision, and provision of after sales service and maintenance in such big projects.
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የሚሰጠውን አገልግሎት ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ የካይዘን አሰራር እየተገበረ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የካይዘን ቡድን አስተባበሪ የሆኑት ወ/ሮ ነፀብራቅ በዛብህ እንደገለፁት ተቋሙን በማዘመንና ውጤታማ የሃብት አጠቃቀም እንዲኖርና የሚሰጠውን አገልግሎት ፈጣንና ተደራሽ ለማድረግ የካይዘን አሰራር ተግባራዊ እያደረገ መሆኑንና በአሁኑ ጊዜ በተመረጡ ሁለት የሥራ ሂደቶች ተግባራዊ እየተደረገ...
እራሱንና ቤተሰቡን እንዲጠብቅ እያስገነዘብን፤ ለህብረተሰቡ ጤና ግድ የማይላቸውንና በአቋራጭ ለመበልፀግ የሚሞክሩ ህገ-ወጥ የሥጋ ነጋዴዎች ሲያጋጥሙት ለህግ አስከባሪ፤ ለጤና ቢሮ፤ ለአዲስ አበባ ከተማ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ እንዲሁም ለአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ጥቆማ እንዲያደርግ እያሳሰብን፤ ሀገራችን የነደፈችውን የእድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ በማሳካት መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሃገሮች ተርታ እንድትሰለፍ መላው ህብረተሰብ ድርሻውን እንዲወጣ መልዕክታችንን...
Visit Today : 58 |
Visit Yesterday : 151 |
This Month : 1695 |
Total Visit : 35038 |