የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በላከልን መልዕክት ይህን ወቅት በመደጋገፍ ለማለፍ ሀገራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ እንደሆነ አሳውቆናል
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በላከልን መልዕክት ይህን ወቅት በመደጋገፍ ለማለፍ ሀገራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ እንደሆነ አሳውቆናል። በሌላ በኩል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በርካታ ስራዎች እየተሰሩ እንደሆነ ገልጾልናል ድጋፍ እና እገዛን በሚመለከት ፦ – ድርጅቱ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መከላከል እና መቆጣጠርን በተመለከት በርካታ ስራዎችን እየሰራ እንደሆነ ገልጿል። – ድርጅቱ በሚገኝባቸው ወረዳዎች እና አጎራባች...