በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት እና በ UNIDO (ተባበሩት መንግስታት ኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት )
በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት እና በ UNIDO (ተባበሩት መንግስታት ኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ) አዘጋጅነት ጾታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን የመከላከል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ለተቋሙ ሰራተኞች ተሰጠ፡፡
በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት እና በ UNIDO (ተባበሩት መንግስታት ኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ) አዘጋጅነት ጾታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን የመከላከል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ለተቋሙ ሰራተኞች ተሰጠ፡፡
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት አመራርና ሰራተኞች በአገር አቀፍ ደረጃ ሙስናን በጋራ እንከላከል በሚል መሪ ቃል የጸረ ሙስና ቀንን አክብረዋል ፡፡በመረሀ ግብሩ ወቅት የተቋሙ የጸረ ሙስና ቢሮ ሃላፊ አቶ ሙሉጌታ አባተ በሰነድ የተደገፈ ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን እንደተቋምም ሆነ እንደ ሀገር ሙስናን መታገል የእያዳንዱ ሰዉ ሀላፊነት እንደሆነና የችግሩ አሳሳቢነትም የተቋምንም ሆነ የሀገርን...
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ISO 9001 ፡ 2015 ተግባራዊ ለማድረግ ዉጤታማ እንቅስቃሴዎችን እያደረገ መሆኑን አስታወቀድርጅቱ ISO 9001 ፡ 2015 የጥራት ስራ አመራር ተግባራዊ ለማድረግ ባቀደዉ መሰረት ለድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መስጠቱን አስታዉቋል፡፡ስልጠናዉ በድርጅቱ ጥራት ስራ አመራር የማኔጅመንት ተወካይ በአቶ ለገሰ ጫካ አማካኝነት የተሰጠ ሲሆን በስልጠናዉም እንደተገለጸዉ ISO 9001...
የአዲስ አበባ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ከተጠሪ ተቋማት ጋር የበጀት ዓመቱ ዋና ዋና የዕቅድ ግቦች ስምምነት የፊርማ ስነስርአት አካሂዷል፡፡ በስነስረአቱም ላይ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ እንዲሁም የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ሠይድ እንድሪስ በስምምነት ሰነዱ ላይ የተፈራረሙ ሲሆን ዘጠኝ የሥራ አስኪያጅ...
በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት 15ኛዉ የባንዲራ ቀን ‹‹ሰንደቅ አላማችን የብዝሀነታችን መገለጫ፤የሉአላዊነታችን ምሰሶ›› በሚል መሪ ቃል ተክብሯል፡፡በሥነ-ሥርዓቱ ላይም የድርጅቱ ሰራተኞችና የስራ ሃላፊዎች በመገኘት ባንዲራ በመስቀል እና የኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙር በጋራ በመዘመር አክብረዉት ዉለዋል፡፡
መስከረም 2፤ቀን 2015 ዓ.ምድርጅቱ በበዓላት ወቅት በቁጥር በዛ ያሉ እንስሳቶችን በማረድ ንፅህናውን የጠበቀ እና የተመረመረ ስጋ ለህብረተሰቡ እንደሚያቀርብ ይታወቃል፡፡ስለሆነም በሁለቱ ተከታታይ ቀናት ማለትም ጳጉሜ 4 እና 5 በድምሩ 3798 ትላልቅ እንስሳት ፣ 4,432 ትናንሽ እንስሳት/ በግ እና ፍየል/ በጥቅሉ 8,230 የእንስሳት እርድ መከናወኑን አስታዉቋል፡፡ የድርጅቱ የስጋ ስርጭትና የእርድ አገልግሎት የስራ...
ጳጉሜ 3፤ቀን 2014 ዓ.ም በዓሉን ምክንያት በማድረግ ከ 6 ሺ እስከ 7 ሺ የሚሆን የእንስሳት ዕርድ ይከናወናል ተብሎ ይጠበቃል ሲሉ የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሰይድ እንድሪስ ገልፀዋል። ለኅብረተሰቡ ንፅህናውን የጠበቀ የእርድ አገልግሎት በፍጥነት እና በቅልጥፍና ለማቅረብ የእርድ መሳሪያዎች እንዲሁም የስጋ መጓጓዣ መኪናዎች ዝግጁ መሆናቸውን ስራ አስኪያጁ ተናግረዋል፡፡ በዕለቱ የሰው...
የደንበኞች እርካታ በአስተማማኝ ሁኔታ የደንበኞች እርካታ በአስተማማኝ ሁኔታ ለማረጋገጥእየሰራ መሆኑን ድርጅቱ አስታወቀ።የድርጅቱ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ጥበበ ጥሩነህ እንደገለፁት የደንበኞች እርካታ በአስተማማኝ ሁኔታ ለማረጋገጥእየሰራ መሆኑን ና በዚህም መሰረት የጥሪ ማእከልና የደንበኞች ቅሬታ ማስተናገጃ ስርዓት ዘርግቶ ወደ ተግባር ለመግባት ዝግጅት መጨረሱን አያይዞ ገልፅዋል ይህ ተግባራዊ ሲሆን ደንበኞች በቀላሉ መረጃ...
በአዲስ አበባ በሚገኙ ስጋ ቤቶች ዛሬ ማለዳ የተፈጠረው ግርግር ምንድን ነው? ( በኢትዮ ኤፍ ኤም የቀረበ ) ዛሬ ማለዳ ጀምሮ በከተማዋ ያሉ ስጋ ቤቶች ከቄራ ድርጅት ውጪ እርድ እየተፈጸመ ለህብረተሰቡ እየተሸጡ ነው የሚል ጥቆማ የደረሰው የአዲስ አበባ ፖሊስ ስጋ ቤቶችን በመፈተሽ ላይ ይገኛል። እስካሁን በተደረገው አሰሳም ከፍተኛ መጠን ያለው ጤንነቱ...
ሙሉ ለሙሉ የእጅ ንክኪ የሌለዉ የእጅ መታጠቢያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የኮቪድ 19 ወረርሺኝን ለመከላከል ካከናወናቸዉ የተለያዩ ተግባራት ዉስጥ ሙሉ ለሙሉ የእጅ ንክኪ የሌለዉ የእጅ መታጠቢያ አዘጋጅቶ ጥቅም ላይ አዉሏል
Visit Today : 50 |
Visit Yesterday : 129 |
This Month : 1816 |
Total Visit : 35159 |