የቴክኒክና ጥገና የሥራሂደት እና የግዥና ንብረት አሰተዳደር የስራ ሂደቶች የካይዘን ትግበራ እያከናወኑ እንደሚገኙና እስከአሁን ውጤታማ ስራ ማከናወናቸውን አያይዘው ገልፀዋል፡፡
ዜናዎች የቴክኒክና ጥገና የሥራሂደት እና የግዥና ንብረት አሰተዳደር የስራ ሂደቶች የካይዘን ትግበራ እያከናወኑ እንደሚገኙና እስከአሁን ውጤታማ ስራ ማከናወናቸውን አያይዘው ገልፀዋል፡፡ በቴክኒክና ጥገና የሥራ ሂደት በሁሉም የስራ ክፍሎች ውጤታማ የሆነ የካይዘን አሰራር እየተተገበረ እንደሚገኝና በተለይ የቢላ ቤት የስራ ክፍል ከዚህ በፊት የነበረ የሃብት ብክነት ሙሉ በሙሉ በማስቀረት 100% የካይዘን አሰራር ተግባራዊ...