ሙሉ ለሙሉ የእጅ ንክኪ የሌለዉ የእጅ መታጠቢያ
ሙሉ ለሙሉ የእጅ ንክኪ የሌለዉ የእጅ መታጠቢያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የኮቪድ 19 ወረርሺኝን ለመከላከል ካከናወናቸዉ የተለያዩ ተግባራት ዉስጥ ሙሉ ለሙሉ የእጅ ንክኪ የሌለዉ የእጅ መታጠቢያ አዘጋጅቶ ጥቅም ላይ አዉሏል
ሙሉ ለሙሉ የእጅ ንክኪ የሌለዉ የእጅ መታጠቢያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የኮቪድ 19 ወረርሺኝን ለመከላከል ካከናወናቸዉ የተለያዩ ተግባራት ዉስጥ ሙሉ ለሙሉ የእጅ ንክኪ የሌለዉ የእጅ መታጠቢያ አዘጋጅቶ ጥቅም ላይ አዉሏል
ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የተለያዩ የእንስሳት ተረፈ ምርቶች ሽያጭ ጨረታ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በላከልን መልዕክት ይህን ወቅት በመደጋገፍ ለማለፍ ሀገራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ እንደሆነ አሳውቆናል። በሌላ በኩል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በርካታ ስራዎች እየተሰሩ እንደሆነ ገልጾልናል ድጋፍ እና እገዛን በሚመለከት ፦ – ድርጅቱ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መከላከል እና መቆጣጠርን በተመለከት በርካታ ስራዎችን እየሰራ እንደሆነ ገልጿል። – ድርጅቱ በሚገኝባቸው ወረዳዎች እና አጎራባች...
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በክረምት በጎ ፍቃድ የቤት እድሳት የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በክረምት በጎ ፍቃድ የቤት እድሳት ላደረገላቸዉና ከየክፍከ ከተማ ለተመረጡ ቤተሰቦች የዱቄትና ዘይት የምግብ ሸቀጦች ድጋፍ የፋሲካን በዓል አስታኮ ድጋፍ አድርጎላቸዋል፡፡
በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የሚገነባው አዲሱ ቄራ ፕሮጀክት አካባቢ ከሚኖሩ ነዋሪዎች ጋር ውይይት አካሄደ በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የሚገነባው አዲሱ ቄራ ፕሮጀክት አካባቢ ከሚኖሩ ነዋሪዎች ጋር ውይይት አካሄደ፡፡ በአዲሱ ቄራ ፕሮጀክት በሚገነባበት ቦታ አካባቢ የሚኖሩ ነዋሪች ጋር የውይይትና ምክክር መድረክ ተካሂዷል፡፡ በውይይት ላይ ተገኝተው ማብራሪያ የሰጡት የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል...
በአዲስ አበባ ቄራዎች የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑ ተገለጸ በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተለያዩ ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የድርጅቱ የኪኒሊክ ሓላፊ አቶ ማቲዎስ ግርማ አስታወቁ፡፡ ሃላፊዉ አያይዘዉ እንደገጹት በአለማችን እንዲሁም በአገራችን ከፍተኛ ስጋት ደቅኖ የሚገኘዉን የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል ከፍተኛ ስራ እየተሰራ እንደሚገኝ በመግለጽ በዚህም መሰረት በድርጅታችን...
ዜናዎች በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት 32ኛው የኤችአይቪ ኤድስ ቀን ተከበረ!! በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት 32ኛው የኤች አይ ቪ ቀን በድምቀት ተከበረ፡፡ በበዓሉ ላይ ተገኝተው የመወያያ ሰነድ ያቀረቡት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኤች አይ ቪ ኤድስ መቆጣጠሪያና መከላከያ ጽ/ቤት የኤች አይ ቪ ኤድስ ዘርፈ ብዙ ምላሽ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት ወ/ሮ ፈለቀች...
The assignment requires experienced vendor with expertise and capacity in vehicle tracking including supply of tracking equipment and installation, tracking service provision, and provision of after sales service and maintenance in such big projects.
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የሚሰጠውን አገልግሎት ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ የካይዘን አሰራር እየተገበረ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የካይዘን ቡድን አስተባበሪ የሆኑት ወ/ሮ ነፀብራቅ በዛብህ እንደገለፁት ተቋሙን በማዘመንና ውጤታማ የሃብት አጠቃቀም እንዲኖርና የሚሰጠውን አገልግሎት ፈጣንና ተደራሽ ለማድረግ የካይዘን አሰራር ተግባራዊ እያደረገ መሆኑንና በአሁኑ ጊዜ በተመረጡ ሁለት የሥራ ሂደቶች ተግባራዊ እየተደረገ...
ዜናዎች የቴክኒክና ጥገና የሥራሂደት እና የግዥና ንብረት አሰተዳደር የስራ ሂደቶች የካይዘን ትግበራ እያከናወኑ እንደሚገኙና እስከአሁን ውጤታማ ስራ ማከናወናቸውን አያይዘው ገልፀዋል፡፡ በቴክኒክና ጥገና የሥራ ሂደት በሁሉም የስራ ክፍሎች ውጤታማ የሆነ የካይዘን አሰራር እየተተገበረ እንደሚገኝና በተለይ የቢላ ቤት የስራ ክፍል ከዚህ በፊት የነበረ የሃብት ብክነት ሙሉ በሙሉ በማስቀረት 100% የካይዘን አሰራር ተግባራዊ...
Visit Today : 125 |
Visit Yesterday : 151 |
This Month : 1762 |
Total Visit : 35105 |