የጅማ ከተማ ምክር ቤት አባላት በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በመገኘት ጉብኝት አደረጉ!
የጅማ ከተማ ምክር ቤት አባላት በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በመገኘት ጉብኝት አደረጉ! የጉብኝቱ አላማ በዋነኝነት ከተቋሙ ልምድ ለመቅሰም እና በተቋማት መካከል ያለውን ግንኙነት በማጠናከር አገልግሎት አሰጣጡን የተሻለ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ ጉብኝት ነው ሲሉ የምክር ቤት አባላቶቹ ገልፀዋል ፡፡ ድርጅቱ ለምግብነት የማይውል ተረፈ ስጋን ዘመናዊ ማሽኖችን በመጠቀም ወደ ምርትነት በመቀየር ለተጨማሪ...