2 | የደንበኞች ቆዳና ሌጦ ሂሳብ ክፍያ | 3 ደቂቃ | 100% | አንድ ደንበኛ | | 100% | -ድርጅቱ የሰጣቸውን መታወቂያ ይዘው መቅረብ፣ -የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተመዘገበ የባንክ ደብተር -ወኪል ከሆኑ ህጋዊ የውክልና ማስረጃ ማቅረብ እና የተወካይ የቀበሌ መታወቂያ የወካይን ከድርጅቱ የተሰጠውን መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት | ይህን አገልግሎት ለመስጠት በውስጥ የሚሰሩ ስራዎች በስታንዳርድ የተቀመጠው 3 ሰዓት ከ32 ደቂቃ ቢሆንም ደንበኛው የቆዳ ሂሳብ ለመውሰድ የሚፈጀውን ጊዜ ብቻ ተወስዶ የተቀመጠ ነው፡፡ |
3 | የደንበኛ መረጃ (Clearance ) መስጠት (ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ኃላ ያሉትን መረጃዎች በተመለከተ) | -የደንበኛውን ጥያቄ ለመቀበል 10 ደቂቃ (እንደ ደንበኛው ጉዳይ ቀጠሮ ይሰጣል) | 100% | አንድ ደንበኛ | | 100% | – የድርጅቱ መታወቂያ፣ -የእርድ ቁጥር እና የሂሣብ ቁጥር -/Tin Number /የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ – ወኪል ከሆኑ ህጋዊ የውክልና ማስረጃ ማቅረብ | ይህን አገልግሎት ለመስጠት በውስጥ የሚሰሩ ስራዎች ለመስራት 42 ደቂቃ በስታንዳርድ የተቀመጠ ቢሆንም ተገልጋዩ በቀጥታ የሚኖረውን የቆይታ ጊዜ ብቻ የተወሰደ ነው፡፡ |