የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የኮቪድ 19 ወረርሺኝን ለመከላከል ካከናወናቸዉ የተለያዩ ተግባራት ዉስጥ ሙሉ ለሙሉ የእጅ ንክኪ የሌለዉ የእጅ መታጠቢያ አዘጋጅቶ ጥቅም ላይ አዉሏል