የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
Addis Ababa Abattoirs Enterprise

ዜናዎች

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የካይዘን አሰራር እየተገበረ መሆኑን አስታወቀ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የሚሰጠውን አገልግሎት ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ የካይዘን አሰራር እየተገበረ መሆኑን አስታወቀ፡፡

በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የካይዘን ቡድን አስተባበሪ የሆኑት ወ/ሮ ነፀብራቅ በዛብህ እንደገለፁት ተቋሙን በማዘመንና ውጤታማ የሃብት አጠቃቀም እንዲኖርና የሚሰጠውን አገልግሎት ፈጣንና ተደራሽ ለማድረግ የካይዘን አሰራር ተግባራዊ እያደረገ መሆኑንና በአሁኑ ጊዜ በተመረጡ ሁለት የሥራ ሂደቶች ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን ገልፀዋል፡፡

ዲዛይን እና የተገነባው በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት