ተልእኮ ንፅህናውን የተጠበቀና ተመርምሮ ጤናማነቱ የተረጋገጠ የእንስሣት እርድ አገልግሎት በተወዳዳሪ ዋጋ ለአዲስ አበባ ከተማ ደንበኞቹ በቅልጥፍናና በታማኝነት መስጠትና ከተረፈ ሥጋ የተለያየ ጠቀሜታ ያላቸውን ምርቶች በጥራት በማምረት መሸጥ ነው፡፡