የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት እሴቶች በሁሉም አመራርና ፈፃሚ ዘንድ በእለት ተእለት ተግባርና በውሳኔ አሰጣጥ ልንከተላቸውና ልንላበሳቸው የሚገቡ ወሳኝ እሴቶች፡-
ግለጽነት
የላቀ አገልግሎት መስጠት
ለለውጥ ዝግጁመሆን
በእውቀትናበእምነት መምራት
ኪራይ ሰብሣቢነትን በጽናት መታገል
ሚስጢር ጠባቂነት፣
ዕውቀቶችን የመሻት፣
የመማርና የመለወጥ ባህል፣
ድርጅቱ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች ለኀብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግና መልካም አስተዳደርን ለማስፈን የተለያዩ የአሰራር ዘዴዎችን እየተጠቀመ በርካታ አበረታች ውጤቶችን እያስመዘገበ ነው፡፡